Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ከተማ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።

በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

ቀኑ ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.