Fana: At a Speed of Life!

ፋኦ ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ እውቅና ሰጠ

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ ዘላቂ የደን ልማት አያያዝና አጠቃቀም በሚል ዘርፍ እውቅና ሰጠ።

በተባበሩት መንግሥታት ስር የሚገኘውና መቀመጫውን ጣሊያን ሮም ያደረገው ፋኦ ለኢትዮጵያ የሰጠውን የእውቅና ሽልማት ኢትዮጵያን ወክለው የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ተቀብለዋል።

ፋኦ ከዚህ ቀደም ‎በምግብ ዋስትና፣ በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦትና በስንዴ ምርት ፈጣን አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላሳዩት ቁርጠኝነት ‎የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳሊያ መሸለሙ ይታወሳል።

በፍሬህይወት ሰፊው

በፍሬህይወት ሰፊው

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.