Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

1ኛ. “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ መዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ” ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

2ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የዲሲፕሊን፣ ቅሬታና ይግባኝ አቀራረብና አወሳሰን ሥነ ሥርዓት ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳልፏል።

3ኛ. ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶች በምደባ ለማስተላለፍ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል

4ኛ. የቦታ ደረጃ ጥናት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

በተጨማሪም በሌሎች ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ መወያየቱ ተመላክቷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.