Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦካይ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዚዳንቱ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
ውይይቱ የቴክኖሎጂ፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎትና በተለይም ኢትዮጵያ ለመመስረት ያቀደችውን የሰውሰራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ የተመለከተ ነው ያሉት።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.