Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ታቦ ምቤኪ ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጣናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.