Fana: At a Speed of Life!

ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” እየተሳተፈ የሚገኘው ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

‎ዛሬ በጅማ ስታዲየም ጨዋታውን ያደረገው ጋሞ ጨንቻ ቡራዩ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

‎ውጤቱን ተከትሎም ጋሞ ጨንቻ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.