Fana: At a Speed of Life!

ኢንተር ሚያሚ ካሴሚሮን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሜጀር ሊግ ሶከሩ ኢንተር ሚያሚ ብራዚላዊውን አማካይ ካሴሚሮን ከማንቼስተር ዩናይትድ አስፈርሟል፡፡

የሪያል ማድሪድና ማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ኮከብ ካሴሚሮ ኢንተር ሚያሚን በፈረንጆቹ እስከ 2027 በሚቆይ ኮንትራት የተቀላቀለ ሲሆን÷ ውሉ እስከ 2029 ሊታደስ የሚችልበት ሁኔታ መኖሩን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡

የ34 ዓመቱ ካሴሚሮ በያዝነው ክረምት ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር መለያየቱ ይታወሳል፡፡

ተጫዋቹ በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ሀገሩ ብራዚልን ወክሎም ተጫውቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.