ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚሁ መሰረት፦
1. አቶ መለሰ አለሙ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ
2. አቶ ኤፍሬም ግዛው በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ ጽህፈት ቤት ኃላፊ
3. ወይዘሮ አልፍያ ዩሱፍ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬተሪያት ቢሮ ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል።
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።