Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡
በጉባኤው ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የበጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡
ምክር ቤቱ የከተማ አስተዳደሩን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2019 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
ከጉባኤው ጎን ለጎን የምክር ቤቱን 5 ዓመታት የሚያስቃኝ የፎቶ ዐውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.