ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አገልግሎቱ የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም ስንትባበር ምን ማድረግ እንደምንችል ደጋግመን ለዓለም ያሳየንበት የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬም በድል መጠናቀቁን አብስሯል፡፡
ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው ሲልም ገልፅዋል፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-