ፕሬዚዳንት ታዬ ለደመራና ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ለደመራ እና ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዚዳንት ታዬ በመልዕክታቸው እንኳን ለ2019 ዓ.ም የደመራና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።