Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የክልሉ መንግሥት የአስፈፃሚ አካላትን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ የቀረበውን የክልሉ መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሹመት አፅድቋል።
በዚህም መሰረት፦
1.ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ
2. አቶ ኮንግ ኩላንግ ፡ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ
3. አቶ ቻም ኡቦንግ፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሀላፊ
4. አቶ ላክዴር ላክባክ፡ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ
5. አቶ ቸንኮት ዴቪድ፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ
6. አቶ ኡኩች ኡጉል፡ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ
7. ወ/ሮ ክርምስ ሌሮ፡ የክልሉ እንስሳት እና አሳ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ
8. ዶክተር ዴቪድ ሯች: የክልሉ መስኖና ቆላማ ቢሮ ሀላፊ
9. ጓነር ጆክ (ኢ/ር)፡ የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ
10. ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር)፡ የክልሉ ማዕድን ቢሮ ሀላፊ
11. አቶ ማህበር ኮር ፡ የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊ
12 ወ/ሮ ኛጎክ ቴም ፡ የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ
13. ወይዘሮ ኛሞች ጊል፡ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ
14. አቶ ኡቦንግ ኡጉታ፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ
15. አቶ ኝኬዎ ጊሎ፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ
16. አቶ ናሆም ደፋር፡ የክልሉ ስራና ክሎት ቢሮ ሀላፊ
17. ወይዘሮ አሪያት ኡጁሉ፡ የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ
18. አቶ ካም ይማም ፡ የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ
19 አቶ ጁል ናንጋል፡ የክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ
20 አቶ ካን ጋሉዋክ፡ የክልሉ ፕላን እና ልማት ቢሮ ሀላፊ በመሆን ተሹመዋል።
በተጨማሪም፦
ዶክተር ኡማን አሙሉ፡ የክልሉ ዋና ኡዲት መስሪያቤት ዋና ኦዲተር ጀነራል
አቶ ፒተር ሆው፡ የክልሉ ዋና ኦዲት መስሪያቤት ምክትል ኦዲተር ጀነራል ሆነው ተሹመዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.