Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ እና አስቶን ቪላ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ 4 ለ 4 አቻ ተለያይተዋል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኦልድትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ የማንቼስተር ዩናይትድን ግቦች ብሩኖ ፈርናንዴሽ (በፍጹም ቅጣት ምት) ዩሪ ቴሊማንስ፣ ዮሹዋ ዚርክዚ እና ፓትሪክ ዶርጉ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
የአስቶን ቪላን ግቦች አሊሰን፣ ኒኮላስ ጃክሰን፣ ማክጊን (በፍጹም ቅጣት ምት) እንዲሁም ጎሬስካ አስቆጥረዋል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ‎ማንቼስተር ዩናይትድ ከ10 ጨዋታዎች ስምንት ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ በሊጉ 18ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.