Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከ5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ ጎን ለጎን ከፕሬዚዳንቱ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡

በውይይታቸን የሀገሮቻችንን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከርና በጋራ ጥቅም ዙሪያ ትብብራችንን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ነው ያሉት።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.