በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ጁባ ገባ
የልኡካን ቡድኑ ጁባ የገባው በሱዳን የሽግግር መንግስትና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል የሚፈረመው የሰላም ስምምነት ላይ ለመታደም ነው።
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጁባ ሲደርሱ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡