Fana: At a Speed of Life!

የሰራዊቱ መስዋዕትነት ለኢትዮጵያ አንድነት በመሆኑ ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ -አቶ ሀይለማሪያም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ህዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት እያሳየ ያለውን ክብር እና ድጋፍ ተቀላቅለዋል።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ ነው ያሉት።
የመከላከያ ሰራዊት አባለት መስዋዕትነት ኢትዮጵያ በአንድነት እና በሰላም እንድትቀጥል የሚያደርግ በመሆኑ ለሰራዊቱ ክብር አቆማለሁ ሲሊ ገልፀዋል።
ጅግኖቻችን አከብራችኋለውም ብለዋል ባሰፈሩት ፅሁፍ።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.