የመገናኛ ብዙሃን ረቅቅ አዋጅ በአንጻራዊነት የሚታየውን የሚዲያ ነጻነት በተሻለ የሚያጠናክር የህግ ማእቀፍ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ረቅቅ አዋጅ በአንጻራዊነት የሚታየውን የሚዲያ ነጻነት በተሻለ የሚያጠናክር የህግ ማእቀፍ መሆኑ ተገለፀ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ዴሞክራሲያዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቁ ላይ በሚነሱ ጥያቄዎች ዙሪያ የአስረጂዎች መድረክ አዘጋጅቷል።
በመድረኩ የተገኙት ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ረቂቅ አዋጁ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በአዲስ መልክ ነጻና ገለልተኛ አድርጎ የሚያቋቁም ሰፊ ስልጣንና ተግባር የሚሰጥ ነው ብለዋል።
በሃይለየሱስ ስዩም
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!