Fana: At a Speed of Life!

ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያና የኦሮሚያ ክልል የ5 ዓመት የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ክልል የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የ5 ዓመት የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል።

ስምምነቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 21 ወረዳዎች ተግባራዊ  የሚደረግ ሲሆን ÷ድጋፉ  ትምህርትን ለማስፋፋት፣ የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻልና እና ለማህበረሰብ ልማት እንደሚውልም ነው የተገለጸው።

ከዚያም ባለፈ ከልማት ድጋፉ ውስጥ 60 በመቶ የሚሆነው ለህፃናት ዘርፍ  እንደሚመደብም ተመላክቷል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.