በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ ሁለተኛ ዙር የትዊተር ዘመቻ ተደረገ፡፡
ዘመቻው “ሕወሓት መንስኤ ነው” (#TPLFisTheCause) እና “ዶክተር ዐቢይ ህወሓት የፈጠራቸውን ችግሮች እያጸዱ ነው” #DrAbiyisCleaningTheTPLFmess) በሚሉ መሪ ቃሎች ነው የተካሄደው፡፡
በዘመቻው በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚፈጠሩ ችግሮች ጀርባ ያለው ሕወሃት እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የዘመቻው ዓላማ ኢትዮጵያን በተመለከተ የተሳሳተ ምስል ለመፍጠር ከሚንቀሳቀሱት በተሻለ በሕግ ማስከበር ዘመቻው እና በኢትዮጵያ ነባራዊ እውነታ ዙሪያ ትክክለኛ መረጃን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማድረስን ያለመ ነው፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!