Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ፡፡

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰመስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ በጋራ የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ማኒፌስቶ ይፋ አድርገዋል።

የማኒፌስቶና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክትም የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ አባላት በተገኙበት የፓናል ውይይት ተካሂዶ ይፋ ተደርጓል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.