Fana: At a Speed of Life!

ኑ ኦሮሚያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኑ ኦሮሚያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ማስጀመሪያ ተካሄደ።
የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትና የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሆለታ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የክልል ርእሰ መስተዳደሮች ተገኝተዋል።
በባለፈው አመት የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዬን በላይ ችግኝ ተተክለዋል።
በዘንድሮው አመት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊዬን በላይ ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተነግሯል።
በሀብታሙ ተ/ስላሴ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.