በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው የኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት የተገነባው የኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡
ፅህፈት ቤቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ አሶሳ ዞን ባስገነባው ኮሚሽጋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቤታቸውና በአካባቢያቸው ችግኞችን መትከላቸውን ከጽፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በዚህም የቀዳማዊት ፅህፈት ቤት ባስተባበረው ችግኝ ተከላ የተሳተፉትን አመስግኗል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!