Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለ8ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶች አስመርቋል፡፡
የምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶቹ የምቃ ስነ ስርዓት በደብረ ማርቆስ ከተማ መካሄዱን አሚኮ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.