ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ዶክተር ወርቅነህ ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን