Fana: At a Speed of Life!

የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ በሚካሄደው አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ መስከረም 24 በሚካሄደው አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

በለይኩን አለም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.