የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው abel neway Oct 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሃሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡ ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸነፈ abel neway Oct 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱንም የሀዋሳ ከተማ የማሸነፊያ ግቦች ያሬድ ብሩክ አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ ሃብት ላይ በትብብር መስራት ለልማትና ቀጣናዊ ውሕደት ቁልፍ መሳሪያ ነው – ቼይክ ቲዲያኔ (ዶ/ር) abel neway Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በትብብር ላይ ለተመሰረተ የውሃና ኢነርጂ ልማትና ለአፍሪካ መር መፍትሔዎች ስትራቴጂካዊ ሚና እየተወጣች ነው አሉ የአፍሪካ የውሃ ሚኒስትሮች ም/ቤት ፕሬዚዳንትና የሴኔጋል የውሃ ሚኒስትር ቼይክ ቲዲያኔ (ዶ/ር) ። ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተሰጡ አቅጣጫዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልሹ አሰራርና ሌብነት የሚሳተፉ አመራሮች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃላፊነቱን በሚገባ በማይወጣ እና ሕዝቡን በታማኝነት የማያገለግል አመራር ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም አማራጭን ለሚቀበሉ አካላት ከግማሽ ርቀት በላይ ተጉዘን እናስተናግዳለን – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም አማራጭን ከማስፋት ጎን ለጎን የሕግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
ስፓርት ቼልሲ በሰንደርላንድ ተሸነፈ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በሰንደርላንድ 2 ለ1 ተሸንፏል፡፡ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ጨዋታውን ያደረገው ቼልስ በአሌሃንድሮ ጋርናቾ ግብ ሲመራ ቢቆይም ኢሲዶርና ታልቢ ለሰንደርላንድ ባስቆጠሯቸው ግቦች ተሸንፏል፡፡…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ያሬድ ባዬህ በፍጹም ቅጣት ምት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአቮካዶ ልማት ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል – አቶ አዲሱ አረጋ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቀጣይ በልዩ ትኩረት ከሚሰራባቸው አንዱ የአቮካዶ ልማት ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚቆይ ብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ማብሰሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት የከተሞችን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚዊ ፋይዳ አለው – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ሥራዎች ዘመኑን የዋጁና የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ። ጠቅላይ…