ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮፕ30 የአፍሪካን አቋም ለማስተጋባት ሩሲያ ድጋፍ ታደርጋለች abel neway Oct 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ኢቭጌኒ ተርክሂን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይታቸውም የአፍሪካ ህብረት- ሩሲያ ትብብር፣ ለሁለተኛው የሩሲያ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ ጉዳዮች አካቷል – ትምህርት ሚኒስቴር abel neway Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ በርካታ ምዕራፎች አካቷል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የማሕበራዊ ሳይንስ ሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ኡመር ኢማም የግድቡ መመረቅ የታሪክ ትምህርትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሩዝ ሰብል ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው abel neway Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ የሩዝ ሰብል ልማትን በማሳደግ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው አለ። የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በ2017/18 ምርት ዘመን 13 ሺህ…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ በሰፊ የግብ ልዩነት በአትሌቲኮ ማድሪድ ተሸነፈ abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የማድሪድ ደርቢ ሪያል ማድሪድ በአትሌቲኮ ማድሪድ 5 ለ 2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የአትሌቲን የማሸነፊያ ግቦች ለኖርማንድ፣ ሶርሎት፣ ሁሊያን አልቫሬዝ (2) እና አንትዋን ግሪዝማን አስቆጥረዋል፡፡ የሪያል…
ስፓርት ሊቨርፑል በክሪስታል ፓላስ ተሸነፈ abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል በክሪስታል ፓላስ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የክሪስታል ፓላስን የማሸነፊያ ግቦች ኢስማኤላ ሳር እና ኤዲ ንኬቲያህ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ድል ሲቀናው ቼልሲ ተሸነፈ abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ በርንሌይን ሲያሸንፍ ቼልሲ በብራይተን ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ኢቲሃድ ስታዲየም ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲትዝኖቹ በርንሌይን 5 ለ 1 ሲያሸንፍ ÷ ግቦቹን እስቲቭ በራሱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጸጥታው ም/ቤት በኢራን ላይ በድጋሚ ማዕቀብ ጣለ abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ከኒውክሌር ፕሮግራም ጋር በተያያዘ በኢራን ላይ በድጋሚ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ማዕቀብ ጥሏል፡፡ ምክር ቤቱ በፈረንጆቹ 2015 ስምምነት መሠረት በኢራን ላይ ተነስቶ የነበረው ማዕቀብ ነው በድጋሚ…
ስፓርት ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ የዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኑ abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግራሃም ፖተርን ያሰናበተው የለንደኑ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶን ሾሟል፡፡ በቅርቡ ከኖቲንግሃም ፎረስት የተሰናበተው ኑኖ የሶስት ዓመት ኮንትራት ለዌስትሃም ዩናይትድ መፈረሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ በብሬንትፎርድ ተሸነፈ abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወደ ለንደን ያቀናው ማንቼስተር ዩናይትድ በብሬንትፎርድ 3 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የብሬንትፎርድን የማሸነፊያ ግቦች ኢጎር ቲያጎ (2) እና ማቲያስ የንሰን ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ የኢትዮጵያውያን አንድነት ደምቆ የሚታይበት ልዩ የአደባባይ በዓል ነው – የተለያዩ ሀገራት ዜጎች abel neway Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ የኢትዮጵያውያን አንድነት ደምቆ የሚታይበት ልዩ የአደባባይ በዓል ነው አሉ በበዓሉ አከባበር ላይ የታደሙ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአደባባይ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ትናንት…