Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በሕጋዊ መንገድ ብቻ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ኢብራሂም እንዳሉት ÷ በሕገ ወጥ መንገድ የሚደረግ የውጭ ሀገር የሥራ ጉዞ…

ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሀብታሙ ታደሰ አስቆጥሯል፡፡…

ገበታ ለሀገር …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያን በማስተዋወቅና የሀገርን መዋዕለ ንዋይ በማሳደግ ከፍተኛ ጥቅም አለው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተገነቡት የጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ የቱሪዝም መዳረሻዎች ዘርፈ ብዙ…

በምክክር ኢትዮጵያን እናፅና…

ምክክር ውስብስብ ችግሮችን በሰላማዊ፣ በሥልጡን እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል፡፡ ግጭቶችን በኃይል ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ በጠረጴዛ ዙሪያ በመመካከር ለመፍታት መሥራት ሁለንተናዊ ጥቅሞች አሉት፡፡ መመካከር የሰው ልጅ ካካበታቸው እጅግ ሥልጡን፣ ሰላማዊና ዘላቂ የችግር…

አረንጓዴ ዐሻራ ለሥርዓተ ምህዳር ጥበቃና ለዘላቂ ልማት ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት እየተተገበረ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሀገሪቱን ከተጋረጠባት የአየር ንብረት ለውጥና የአካባቢ መራቆት አደጋ ለመታደግ የተጀመረ ሀገራዊ ግዙፍ ኢኒሼቲቭ ነው። መርሐ ግብሩ ወደ ተግባር ከገባበት…

በዓለም ዋንጫው የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ጨዋታዎች ካናዳ ከስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቫንኩቨር ከተማ ላይ አዘጋጇ ካናዳ ከስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4…

በሳዑዲ የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ ምህረት የተደረገላቸው ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በተከተለው ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በሳዑዲ አረቢያ የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ ምህረት የተደረገላቸው ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀምረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እንዳሉት፤ የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ መርህን…

ባለስልጣኑ አዳዲስ የሕንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶችን ሥራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የዘርፉን አሰራር የሚያዘምኑ አዳዲስ የሕንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶችን መተግበር ጀምሯል፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷…

በአማራ ክልል በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የገበያ ማዕከላት እየተገነቡ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢሮ በክልሉ ሰባት ዞኖች ውስጥ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የገበያ ማዕከላት ግንባታ እየተካሄደ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ ኢብራሂም መሀመድ (ዶ/ር)፤ በ2017 ዓ.ም በስምንት ከተሞች በ1 ነጥብ 37…

በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከኦስትርያ እንዲሁም ኖርዌይ ከሴኔጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛ ቀኑን በያዘው 23ኛው ዓለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት አርጀንቲና ከኦስትሪያ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በዳላስ ስታዲየም ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሚደረገው ጨዋታ አርጀንቲና ካሸነፈች ወደ ጥሎ ማለፉ መግባቷን ታረጋግጣለች፡፡ በሌላ በኩል…