Fana: At a Speed of Life!

በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ አዲስ

አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ዘርፎች በርካታ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የመንግስትና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በአዳማ ከተማ…

በባሕር ዳር ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ መርሐ ግብሩን የአማራ ልማት ማሕበር (አልማ)፣ የባሕር ዳር ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡…

የኦሮሚያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

የክለቦች ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በተገኙበት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳዩ ፒኤስጂ እና የእንግሊዙ ቼልሲ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት የክለቦች ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፍጻሜ ጨዋታውን ለመመልከት በሜት ላይፍ ስታዲየም እንደሚታደሙ ቢቢሲ…

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ የሚገኙት የ65 ዓመቷ እናት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል እየተሰጠ የሚገኘውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እየወሰዱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከል የ65 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋዋ ወ/ሮ ታሪኳ አያሌው ይገኙበታል። በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ የተወለዱት ወ/ሮ ታሪኳ ዕድሜ…

በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጪ ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ ካለፉ ቅጣት ይጠብቃቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የየትኛውም ሀገር ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ ካለፉ ቅጣት ይጠብቃቸዋል አለ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የዓመቱን ዲፕሎማሲያዊ ተግባራት እና ሳምንታዊ ክንውኖችን አስመልክቶ…

131 ሺህ 14 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት 131 ሺህ 14 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል አለ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የዓመቱን ዲፕሎማሲያዊ ተግባራት እና ሳምንታዊ ክንውኖች አስመልክቶ በሰጡት…

የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች እንዲለቁ አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች በአፋጣኝ እንዲለቁ በየመን የአሜሪካ ኤምባሲ አሳስቧል። በቀይ ባህር ላይ ስትንቀሳቀስ በሁቲ አማጺያን የሮኬት ጥቃት የተፈጸመባትን መርከብ ሰራተኞች ህይወት ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑም ተነግሯል።…

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 79 ከመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነባ የሚገኘው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ አፈጻጸም 79 በመቶ ደርሷል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሸ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከሌሎች የፌደራልና…

ባየርን ሙኒክ ከዓለም ክለቦች ዋንጫ ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ክለቦች ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ የጀርመኑን ባየርን ሙኒክ 2 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡ የፒ ኤስ ጂን የማሸነፊያ ግቦች ዴዚሬ ዱዌ እና ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ ፒ…