Fana: At a Speed of Life!

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ የሚገኙት የ65 ዓመቷ እናት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል እየተሰጠ የሚገኘውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እየወሰዱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከል የ65 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋዋ ወ/ሮ ታሪኳ አያሌው ይገኙበታል። በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ የተወለዱት ወ/ሮ ታሪኳ ዕድሜ…

በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጪ ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ ካለፉ ቅጣት ይጠብቃቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የየትኛውም ሀገር ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ ካለፉ ቅጣት ይጠብቃቸዋል አለ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የዓመቱን ዲፕሎማሲያዊ ተግባራት እና ሳምንታዊ ክንውኖችን አስመልክቶ…

131 ሺህ 14 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት 131 ሺህ 14 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል አለ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የዓመቱን ዲፕሎማሲያዊ ተግባራት እና ሳምንታዊ ክንውኖች አስመልክቶ በሰጡት…

የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች እንዲለቁ አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች በአፋጣኝ እንዲለቁ በየመን የአሜሪካ ኤምባሲ አሳስቧል። በቀይ ባህር ላይ ስትንቀሳቀስ በሁቲ አማጺያን የሮኬት ጥቃት የተፈጸመባትን መርከብ ሰራተኞች ህይወት ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑም ተነግሯል።…

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 79 ከመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነባ የሚገኘው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ አፈጻጸም 79 በመቶ ደርሷል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሸ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከሌሎች የፌደራልና…

ባየርን ሙኒክ ከዓለም ክለቦች ዋንጫ ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ክለቦች ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ የጀርመኑን ባየርን ሙኒክ 2 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡ የፒ ኤስ ጂን የማሸነፊያ ግቦች ዴዚሬ ዱዌ እና ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ ፒ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናቺዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከ17ኛው የብሪክስ ጉባዔ አስቀድሞ ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ…

”የሰቆጣ ቃል ኪዳን የማሕበረሰቡን ጤና በማሻሻል የጤና ዋስትና እየሰጠ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ የማሕበረሰቡን ጤና በማሻሻል የጤና ዋስትና እየሰጠ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃልኪዳን የ2017 ዓ.ም አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት…

ቼልሲ ጄሚ ጊተንስን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቦሩሺያ ዶርትመንዱን የክንፍ ተጫዋች ጄሚ ጊተንስን አስፈርሟል፡፡ የ20 ዓመቱ ተጫዋች በ48 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድና በተጨማሪ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ለቼልሲ መፈረሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…

በመዲናዋ የ15 ሺህ 960 ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የ15 ሺህ 960 ፕሮጀክቶች ግንባታ ተከናውኗል አለ የአስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ እናትአለም መለስ በሰጡት መግለጫ ÷ በበጀት ዓመቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 15 ሺህ 960…