ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ኮሪያ እና ቻይና በሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ፕሮግራም ዙሪያ ለመምከር ተስማሙ Abrham Fekede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ደቡብ ኮሪያና ቻይና በሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር መርሃ ግብር ዙሪያ በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ ለመምከር መስማማታቸውን አስታወቁ፡፡ ይህ የተሰማው የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ከቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ከተወያዩ በኋላ ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በትግራይ በጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ውስጥ የሶስተኛ ወገን ተሳትፎ አያስፈልግም – አምባሳደር መለሰ አለም Abrham Fekede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ አምባሳደር መለሰ አለም "የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል በጀመረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውስጥ የሶስተኛ ወገን ተሳትፎ አያስፈልግም" ሲሉ ተናገሩ። የኢትዮጵያ መንግስት በውስጥ ጉዳዩ ላይ የሌሎች ሀገራት ጣልቃ ገብነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩት ከፍተኛ መኮንኖች ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ሬዲዮ ግንኙነት በማቋረጥ በጦሩ ላይም አሰቃቂ የግድያ ወንጀል፤ የአካል ጉዳትና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ እንዲፈፀም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 7 ከፍተኛ መኮንኖች እና ሌሎች ከወታደራዊ መኮንኖች ውጪ ያሉ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና 56 ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 56 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከቤሩት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ዛሬ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት በዘጠነኛው ዙር ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተመዝግበው ከነበሩ ሰነድ አልባ ዜጎች መካከል መሆናቸውን ከቤሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በህወኃት ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ መክሸፉ ተገለጸ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጋምቤላ ክልል በህወሃት ጁንታ ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ በህዝቡና በጸጥታ ኃይሉ የተቀናጀ ጥረት ማክሸፍ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። ጁንታው በክልሉ ዘርግቶት የነበረውን የጥፋት መረብ ሙሉ ለሙሉ ለመበጣጠስ በትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች በተቀላጠፈ መልኩ ድጋፍ እንደሚያቀርብ ገለጸ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች በተቀላጠፈ መልኩ ድጋፍ እንደሚያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ እንዲሁም የሰብዓዊ ድጋፍ ከሚሰጡ አካላት ጋር በመሆን መንግስት የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ በሰኔ ወር የመጀመሪያውን ዙር ሃይል ማመንጨት ይጀምራል – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በያዝነው አመት ሰኔ ወር ላይ የመጀመሪያውን ዙር ሃይል ማመንጨት እንደሚጀም የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ዩሲኤል ከተሰኘ የዩናይት ኪንግደም ዩኒቨርሲቲ…
ኮሮናቫይረስ በዓለም ላይ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሚሊየን አለፈ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 60 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ከሆነ እስካሁን በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች 60 ሚሊየን 420 ሺህ 355 ደርሷል። ከእነዚህ መካከል 38 ሚሊየን 704…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሀገሬን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ!” በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ሀገሬን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ፅህፈት ቤት ለመከላከያ ሰራዊቱ የተዘጋጀ መድረክ ሲሆን በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአራዳ ክ/ከተማ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ የ70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአራዳ ክፍለ ከተማ አመራሮች፣ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ የ70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ አመራሮቹና ነዋሪዎቹ "ከሃገራችን አልፎ የአህጉራችን ኩራት፣ አለኝታ እና የድል ተምሳሌት በሆነው የመከላከያ…