የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው በኦዲት ግኝቶች ላይ የእርምት እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ አሳሰበ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2011 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም ቋሚ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በተደረገው ድንገተኛ ዘመቻ ለጥፋት ስራ ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Abrham Fekede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ሁለት ሳምንት በተደረገው ድንገተኛ ፍተሻ ክላሽን ጨምሮ የጦር ሜዳ መነጽር፣ የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች፣ ወታደራዊ አልባሳት፣ ገጀራ፣ የእጅ ሽጉጦችና ብዛት ያላቸው ጥይቶች መያዛቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በጦር ወንጀለኝነት እና በዘር ማጥፋት ሊጠየቅ ይገባል – ምሁራን Abrham Fekede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በዓለም አቀፍ የጦር ወንጀልና የዘር ማጥፋት በመፈጸም ሊጠየቅ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የፌደራሊዝምና የግጭት አፈታት ምሁራን እንደገለጹት ቡድኑ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎችም ሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊኒ ዎርምን ለማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Nov 25, 2020 0 አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ የጊኒ ዎርምን ማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ መርሃ ግብሩ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ በመድረኩ ጊኒ ዎርምን ለማጥፋት ዋና ዋና ተግዳሮቶች እንደሚለዩም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ በሚመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ከዚህ ቀደም የነበረውን ሂደት ላይ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጠ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወርሃ መጋቢት 24 ቀን 2010…
ፋና 90 ፋሲል ከነማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=O5DAqQGrPsc
ፋና 90 ኦነግ ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው ዞኖች የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ ስራ እየተሰራ ነው Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=64n2gq_Xor8
ፋና 90 የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽሬን ከተቆጣጠረ በኋላ ከችግር፣ ውጥረትና ፍርሃት መውጣት ችለናል ሲሉ የሽሬ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OTn--4Pl5AY
ፋና 90 ጁንታው ባደረሰው ውድመት ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s_V3b8mq97g
የሀገር ውስጥ ዜና ብሮድካስት ባለሥልጣን የውጭ የመገናኛ ብዙኃን በተመለከተ እየወሰደ ያለውን ማስተካካያዎች ገለጸ Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የውጭ የመገናኛ ብዙኃን በተመለከተ እየወሰደ ያለውን ማስተካካያዎች በዝርዝር አስታወቀ፡፡ ብሮድካስት ባለሥልጣኑ የውጭ የመገናኛ ብዙኃን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…