Fana: At a Speed of Life!

በአሚሶም የ32ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሰራዊት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መወያየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሚሶም ሴክተር ሶስት የተሰማራው የ32ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሰራዊት አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ውይይቱን የመሩት የሴክተር ሶስት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ዘውዱ ሰጥአርጌ እንደተናገሩት ፣ እዚህ ያለ…

ጠ/ሚ ሆነው በተሾሙበት ቀን የግል ጠባቂዎችን ወደ ቢሮ እና መኖሪያ ቤት እንዳያስገቡ የደህንነት ቡድን ይከለክላቸው እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ምላሽ በ2010 ዓ.ም በአዲሱ አስተዳደር ሃላፊነት ሊኖራቸው በሚችሉ ሰዎች ላይ ህወሓት የክትትል ስርዓት ዘርግቶ ጫና…

የህወሓት ጁንታ በለውጥ ሃይሉ ላይ የእስር ትዕዛዝ በማውጣት የይስሙላ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀስ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ በለውጥ ሃይሉ ላይ የእስር ትዕዛዝ በማውጣት የይስሙላ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀስ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ…

በ24 ሰዓታት 769 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ 769 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፉት 24 ሰዓታት የ14 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ…

በመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት መፈፀም በየትኛውም ሀገር ተቀባይነት የሌለው ነው- ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህወሃት ቡድን በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለተከሰቱ ጥፋቶች እና ከፍተኛ ወንጀሎች ተጠያቂ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ። ቡድኑ በሀገር ጦር ሰራዊት ካምፕ ላይ የፈፀመው ወንጀል ሉዓላዊነት መዳፈርና በየትኛውም…

ከጥፋት ቡድኑ ነጻ በወጡ አካባቢዎች የመንግስት ተቋማት መሰረታዊ አገልግሎት መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጠገዴ ወረዳ ቀራቅር መስመር ከህወሓት የጥፋት ቡድን ነጻ በወጡ አካባቢዎች የመንግስት ተቋማት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፤ ሕዝቡም ወደ ዕለት ተዕለት እንቅስቃሴው ተመልሷል። ነፃ ከወጡት አካባቢዎች መካከል በከተማ ንጉስ፣ አዲ ረመፅና ቃፍታ ሁመራ…

የህግ የበላይነትን ለማስፈን እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል –  የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን እየተወሰደ ያለው ህግን የማስከበር ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል አያሌው በየነ ገለጹ። ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ እስካሁን 280 ጸረ ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱንም ነው የገለጹት።…

በመዲናዋ የገጽ ለገጽ ትምህርት ህዳር 21 እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ ትምህርት ህዳር 21 እና 28 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የመዲናዋ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በግል ትምህርት ቤቶቸ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 21 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ከከተማ አስተዳደሩ…

በእነ ጃዋር መሀመድ የክስ መዝገብ ተከሳሾች ባቀረቡት ቅሬታ ላይ ዐቃቤ ህግ የፅሁፍ መቃወሚያውን አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ዐቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ የክስ መዝገብ ተከሳሾች ባቀረቡት ቅሬታ ላይ የፅሁፍ መቃወሚያውን አቀረበ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት የዐቃቤ ህግን መቃወሚያ ለመስማት ለህዳር 18 ቀን 2013 ዓ.ም በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ዐቃቤ…

በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25 ቀን ይሰጣል 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25 ቀን እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዛሬ ይፋ እንዳደረገው ፈተናው በሁለት ቀናት ይሰጣል፡፡ ትምህርት ቢሮው ተማሪዎች በተጠቀሱት…