Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ የመንግስትን የህግ የማስከበር ዘመቻ ለሱዳን መንግስት ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ይበልጣል አዕምሮ ለሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር ሌፍተናንት ጄኔራል ያሲን ኢብራሂም ያሲን አብደልሃዲ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ አድርገዋል፡፡ አምባሳደሩ በገለጻቸው የሁለቱን ሀገራት የጋራ ድንበር…

ሕግ የማስከበር ስራውን በማፋጠን ጁንታው ሊያደርስ ያሰባቸውን ተጨማሪ ጥፋቶች ማስቀረት ተችሏል- ብርጋዴር ጄነራል ብርሃኑ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕግ የማስከበር ስራውን በፍጥነት በማከናወን ጁንታው ሊያደርስ ያሰባቸውን ተጨማሪ ጥፋቶች ማስቀረት መቻሉን የምዕራብ ዕዝ የሎጂስቲክስ ክፍል ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናገሩ። ብርጋዴር ጄነራል ብርሃኑ ለኢዜአ እንደገለጹት፤…

በ24 ሰዓታት 418 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 963 የላብራቶሪ ምርመራ 418 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 203 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…

በፍጆታ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለማስቀረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለህብረተሰቡ በሚቀርቡ የፍጆታ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለማስቀረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የግብጽ እና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሄድ መለስ ፖለቲካ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ እና ሱዳን አሁንም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር የሄድ መለስ ፖለቲካቸውን ገፍተውበታል። ፈርዖኖች ዛሬም አሳሳች የውሃ ዲፕሎማሲያቸውን እንደገፉበት ነው። ይህ የካይሮ አካሄድ በሁለት በኩል የሚወነጨፍ ነው።…

ከአይ ኤስ ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከአይ ኤስ ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪው ተፈራ በላይ ወይም እንድሪስ በመባል የሚታወቅ መሆኑን ለፍርድ ቤቱ አስመዝግቧል። የፌደራል ፖሊስ በበኩሉ ተጠርጣሪው በርካታ…

ሩሲያ በማንኛውም ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትሆን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሩሲያ የወዳጅነት ቡድን ጋር በዛሬው ዕለት ባካሄዱት ውይይት፤ ሩሲያ በማንኛውም ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትሆን ገለጸች፡፡ ሩሲያ ይህንን የገለጸችው አራት አባላትን የያዘውን የልዑካን ቡድን መርተው…

በደቡባዊ አፍሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ የቦንድ ግዢ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ አፍሪካ፣ ናሚቢያ፣ ቦትስዋና፣ ኢስዋቲኒ፣ ሌሴቶ፣ ሞዛምቢክ እና ማዳጋስካር የሚኖሩ ኢትዮጵውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢና ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በደቡባዊ አፍሪካ…

20 ኩንታል ‘ካናቢስ’ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ሲያጓጉዙ የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሲዳማ ክልል በጤጢቻ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ከ2 ሺህ ኪሎ ግራም ወይም 20 ኩንታል ‘ካናቢስ’ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ሲያጓጉዙ የተገኙ ሁለት ተጠርጣሪዎች መያዛቸው ተገለጸ። በፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የሕግ ተገዢነት…