Fana: At a Speed of Life!

ቀለብ ሰፋሪው ህወሓትና ቀለብተኛው ኦነግ ሸኔ ጀንበር እየጠለቀችባቸው ነው- ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጁንታው ህወሓት የሚደገፈው ኦነግ ሸኔ ከዚህ በኋላ በኦሮሚያ እድሜ እንደማይኖረው የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጀነራል ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ ዛሬ እንዳስታወቁት ቀለብተኛው ኦነግ ሸኔ ከዚህ በኋላ የክልሉን ሰላም…

ከአይ ኤስ ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከአይ ኤስ ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪው ተፈራ በላይ ወይም እንድሪስ በመባል የሚታወቅ መሆኑን ለፍርድ ቤቱ አስመዝግቧል። የፌደራል ፖሊስ በበኩሉ ተጠርጣሪው በርካታ…

ኢትዮጵያ ድህነትን ለማጥፋት በምታደርገው ጥረት ቻይና ከጎኗ ቆማለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ ድህነትን ለማጥፋት እና ብልጽግናን ለማሳካት በምታደርገው ጥረት ቻይና ሁልጊዜም ከጎኗ እንደምትቆም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ እና ቻይና…

በአዲስ አበባ የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም እና የፀጥታ መደፍረስ እንዲከሰት አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ700 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከህወሃት ቡድን ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም እና የፀጥታ መደፍረስ እንዲከሰት አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ700 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሰሜን ዕዝ የሀገር…

“ልጆቻችን ሰኞ አስታጥቀው ማክሰኞ ለግዳጅ ዝመቱ አሏቸው፤ ዳሩ ግን በሰላም እጅ ሰጥተው ከእጃችን ገብተዋል” – ወ/ሮ ድንቅነሽ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡባዊ ትግራይ ዞን የዛታ ከተማ ነዋሪዋ እናት ወታደር ሲያዩ ልጆቼ ይሏቸዋል፡፡ የወንድ ልጆች እናት ናቸውና የጦርነት ውጣ ውረድ ከአንጀታቸው ገብቶ ያንሰፈስፋቸዋል፡፡ የበሬ ግምባር በምታክል ትንሽ ከተማ ውስጥ አውራ ጎዳና ዳር ወጥተው ወጭ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈ፡፡ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ /ሴካፋ/ ውድድር በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን…

የትራምፕ አጋሮች ፕሬዚዳንቱ በምርጫ መሸነፋቸውን አምነው እንዲቀበሉ እየጠየቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ የትራምፕ የቅርብ አጋሮች ፕሬዚዳንቱ በምርጫ መሸነፋቸውን አምነው እንዲቀበሉ እየተማጸኗቸው ይገኛሉ፡፡ ሽንፈታቸውን እንዲያምኑ ከወተወቷቸው ሰዎች መካከል የቀድሞ የኒው ጀርሲ ገዢ ክሪስ ክሪስቲ ዋነኛው ናቸው ተብሏል፡፡ ክሪስ…

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የሚረዳ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ መድሐኒት መርጫ ሰራ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የሚረዳ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ መድሐኒት መርጫ መስራቱን አስታወቀ፡፡ መድሃኒት መርጫው በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህራኖች የተሰራ ነው ተብሏል፡፡…

በዛታ ግንባር ለጥምር ጦሩ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ሥር የሚገኙ አስር ወረዳዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በደቡባዊ ትግራይ ዞን ዛታ ግንባር ተገኝተው ቁሳቁሱን ያስረከቡት…

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከነገ የሚጀምር ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ የሰዓት ገደብ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከነገ የሚጀምር ከከባድ ተሽከርካሪዎች የከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የሰዓት ገደብ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የሰዓት ገደቡን ያሳለፈው በአስተዳደሩ እየተከሰተ ካለው የትራፊክ መጨናነቅና በዚህም ሳቢያ…