የሀገር ውስጥ ዜና 52 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ Abrham Fekede Nov 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በአንድ ሳምንት ብቻ 51 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ከዚህ ውስጥ ከ31 ሚየን ብር በላይ የሚገመተው ወደ ሀገር ሲገባ ሲሆን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆነው ደግሞ ከሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው ተገለጸ Abrham Fekede Nov 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሐት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ገለጹ። ጄኔራል መኮንኑ የሠራዊቱን ፈጣን የማጥቃት እንቅሰቃሴን አስመልክተው ገለፃ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ Abrham Fekede Nov 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። የአዲስ አበባ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ከነዋሪዎቹ የተበረከቱ ድጋፎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሚኒስቴር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 49 ኪሎሜትር የሚሸፍኑ አምስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ስራ በይፋ አስጀመሩ Abrham Fekede Nov 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 49 ኪሎሜትር የሚሸፍኑ አምስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ስራ በይፋ ማስጀመራቸው ተገለጸ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና አፈጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ እንዲሁም የከተማዋ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ በፔንሲልቫንያ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገባቸው Abrham Fekede Nov 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፔንሲልቫንያ ግዛት ምርጫው ተዛብቷል በሚል ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገባቸው፡፡ ትራምፕ በግዛቲቱ በፖስታ ወይንም "ሜይል ኢን ባሉት" የተሰጡ በሚሊየን የሚቆጠሩ ድምጾች ውድቅ እንዲደረግላቸው ነበር ክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የግፍ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ በስሙ ከመነገድ ውጭ ምንም ያልፈየደለትን የትግራይን ህዝብ መሸሸጊያው አድርጓል – የብልጽግና ፓርቲ Abrham Fekede Nov 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህወሓት አጥፊ ቡድን ለዓመታት የህዝብ ሃብት ሲመዘብር፣ ኢ-ሰብዓዊ የሆነ ድርጊት ሲፈጽምና የራሱን ኪስ ሲያደልብ ኖሮ ዛሬ የግፍ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ በስሙ ከመነገድ ውጭ ምንም ያልፈየደለትን የትግራይን ህዝብ መሸሸጊያው ማድረጉን የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምንና አድዋን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምንና አድዋን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም የአዲግራትን ዙሪያ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በምዕራብ ግንባር የሕወሓት ጁንታን ኃይል እያጠቃ ያለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎች በአጭር ጊዜ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ – የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በፈጠረው ችግር ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ወደ ሃገራቸው በመመለስ መልሶ የማቋቋም ስራ እንደሚሰራ የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የተቋሙ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ የኢትዮጵያ መንግስት ለዜጎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክብር የተሰናበቱና የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አባላትና የመከላከያ የእግር ኳስ ቡድን “ደማችን ለጀግናችን” በሚል መሪ ቃል ደም ለገሱ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከመከላከያ በተለያዩ ምክንያቶች በክብር የተሰናበቱና የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አባላት የነበሩ ወታደሮች እና የመከላከያ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች "ደማችን ለጀግናችን" በሚል መሪ ቃል ደም ለግሰዋል፡፡ በሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላት ላይ በህገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ደረጀ ድጉማ ለቲቢ በሽታ እየተሰጠ ባለው ምላሽ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በአፍሪካ ለቲቢ በሽታ እየተሰጠ ባለው ምላሽ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የተለያዩ ሃገራት የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ሚኒስትሮች ተሳትፈዋል፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ…