በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሀገሪቱ ተቀማጭ ከሆኑ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጄሪያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀርስ ተቀማጭ ከሆኑት የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ዦን ኦሩዋርክ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡
አምባሳደሩ በኢትዮጵያ የተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ስራዎችና የተገኙ…