የሀገር ውስጥ ዜና አህመድ አሊሚራህ አንፍሬ ህዋሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ Abrham Fekede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሕመድ አሊ ሚራህ አንፍ ህወኃት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት በአፋር ህዝብ ስም እንደሚያወግዙ ገለጹ፡፡ አሕመድ አሊሚራህ በወጣትነታቸው ደርግን ለሰባት ዓመታት መታገላቸውን አስታውሰው ደርግ ከተወገደ በኋላ ህወሓት የህዝቡን ትግል ለግል ጥቅሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳውሮ ዞን ነዋሪዎች የህወሃት ቡድን የፈጸመውን ጥቃት በማውገዝ ሠልፍ እያካሄዱ ነው Abrham Fekede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዳውሮ ዞን ነዋሪዎች የሕወሓት ቡድን የፈጸመውን ጥቃትና የሀገር ክህደት በመውገዝ በተርጫ ከተማ ሠላማዊ ሠልፍ እያካሄዱ ነው። በሰልፉ ከዳውሮ ዞን አስር ወረዳዎችና ከተርጫ ከተማ የተውጣጡ ነዋሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ሰልፈኞቹ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት 6 ሚሊየን ብር እና 77 ሠንጋዎችን ለሃገር መከላከያ ሰራዊት አበረከቱ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 6 ሚሊየን ብር እና 77 ሠንጋ በሬዎችን አበረከቱ፡፡ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣ የጋሞ ሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የነዋሪዎቹን ድጋፍ ዛሬ በምድር ኃይል ግቢ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰራዊቱ እየተሰጠ ያለው ድጋፍና ክብር ዘመቻውን በፍጥነት ለመቋጨት ጉልበት ነው – የአየር ኃይል ምስራቅ ምድብ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) መላው ህዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እየሰጠ ያለው ድጋፍና ክብር የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየተካሄደ ያለው ዘመቻ በፍጥነትና በስኬት እንዲጠናቀቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑን የኢፌዴሪ አየር ኃይል የምስራቅ ምድብ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አበበ ለገሰ አስታወቁ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 80 በመቶ የጣና ሐይቅ የእምቦጭ አረም ተነቅሏል Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተካሄደው የእንቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ 80 በመቶን አረም መነቀሉ ተገለጸ፡፡ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጄንሲ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ ለአንድ ወር በቆየው ዘመቻ ከ4 ሺህ 300 ሄክታር መሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል ነው የተካሄደው፡፡ በውይይቱ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመራሮችና ሰራተኞች "ደማችን ለሃገር መከላከያ ሰራዊታችን" በሚል በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ በምርጫ ጉዳይ ላይ የደህንነት ኃላፊ የነበሩትን ግለሰብ አሰናበቱ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ጉዳዮች ላይ የደህንነት ኃላፊያቸውን ማሰናበታቸውን አስታወቁ፡፡ ከኃላፊነት የተባረሩት ክሪስ ክሬብስ የበይነ መረብ ደህንነትና የጸጥታው ኤጀንሲ የመሰረተልማት ኃላፊ ነበሩ፡፡ ትራምፕ ኃላፊውን ያባረሩት…
Uncategorized የታጋይ ስሁል ወንድም ልጅ ስለ ህወሃት Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=i4NBSGE954I
ፋና 90 “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር ማክሰኞ ህዳር 8 ከረፋዱ 5:30 ላይ ይካሄዳል Abrham Fekede Nov 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yPpn0ZQ3e48