የሀገር ውስጥ ዜና የኮሚሽነሮች እጩ አቅራቢ ኮሚቴ ስራውን በይፋ መጀመሩ ተገለጸ Abrham Fekede Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የኮሚሽነሮች እጩ አቅራቢ ኮሚቴ ጋር ባካሄዱት ውይይት ኮሚቴው ስራውን በይፋ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ አፈ-ጉባኤ የኮሚሽኑን አደረጃጀት እና አሰራር ለማሻሻል ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች እና የመንግሥት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ750 ሚሊየን ብር በላይ ለመስጠት ቃል ገቡ Abrham Fekede Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና የመንግሥት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የሚሆን ከወር ደመወዛቸው የሚቆርጥ ከ750 ሚሊየን ብር በላይ ለመስጠት ቃል መግባታቸው ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋቢ አሽክናዚ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ስለሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰየሙ Abrham Fekede Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸዉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ…
ፋና 90 የማይክድራ ነዋሪዎች አስተያየት ስለተፈጸመው ጥቃት Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=waKB4qjrJHM
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ክህደት እንዳስቆጣው ገለጸ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት በመከላከያ ሠራዊት ላይ የተፈጸመው ክህደት እንዳስቆጣው አስታወቀ። የቀድሞው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን መንግስት ጥሪ ካደረገላቸው ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ለውጊያ ለመሠለፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በምስራቃዊ ሱዳን የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሩሲያ በምስራቃዊ ሱዳን የባህር ሃይል የጦር ሰፈር ልትገነባ መሆኑ እየተሰማ ነው፡፡ ሃገራቱ በፖርት ሱዳን የጦር ሰፈሩን መገንባት የሚያስችል ረቂቅ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በረቂቅ ስምምነቱ መሰረትም ሩሲያ ኒውክሌር የመሸከም አቅም ያላቸውን አራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በ2015 ከተቀመጠው ስምምነት ውጭ 12 እጥፍ ዩራኒየም ማበልጸጓ ተነገረ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢራን በ2015 ከኃያላን ሃገራት ጋር ከደረሰችው ስምምነት ወጭ 12 እጥፍ ዩራኒየም ማበልጸጓ ተገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ኃይል ኤጀንሲ ኢራን 2 ሺህ 442 ኪሎግራም ያህል ዩራኒዬም ማበልጓን ነው ያፋ ያደረገው፡፡ ከአምስት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ በተጓደለበት አንድ አባል ላይ የቀረቡትን አዲስ የምርጫ ቦርድ አባል ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተጓደለበት አንድ አባል ላይ የቀረቡትን አዲስ የምርጫ ቦርድ አባል ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ አዲሱ የምርጫ ቦርድ አባል አቶ ፍቅረ ገብረህይወት ሲሆኑ የስራ ልምዳቸውም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመምህርነት…