የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ነጻ መውጣቱን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በዚያ ቀጠና ሠራዊቱ ሰብአዊ እርዳታና አገልግሎት እየሰጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልዲያ ከተማ ከህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 25 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Abrham Fekede Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ 25 የህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው የጥፋት ሴራቸውን በንፁሃን ላይ ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ውለዋል። የጥፋት ኃይሎቹ በነዋሪዎች እና በፀጥታ ኃይሉ የጋራ ጥረት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወልዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ማድረሱን ፓሊስ ገለፀ Abrham Fekede Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዲስ አበባ አድዋ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ቦምብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ዛሬ ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ድርጊቱ መፈጸሙንም ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው፡፡ ግለሰቡ ቀላል ጉዳት…
Uncategorized እስራኤል የበረሃ አንበጣ ለመከላከል 27 ድሮኖች ድጋፍ አደረገች Abrham Fekede Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የእስራኤል መንግስት የበረሃ አንበጣ ለመከላከል የሚያግዙ 27 ድሮኖች ድጋፍ ማድረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ከድሮኖቹ በተጨማሪ ሁለት ጄኔሬተሮችንም ለግሰዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጦርነቱ የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ውስጥ የጣለን ፅንፈኛ ቡድን አድኖ የመያዝ ግብ ያለው ነው – ዶክተር ቀንአ ያደታ Abrham Fekede Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነቱ ተራ ወንጀለኛን የማፈላለግ ሳይሆን የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ውስጥ የጣለን ፅንፈኛ ቡድን አድኖ የመያዝ ግብ ያለው መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀንአ ያደታ ተናገሩ። ፅንፈኛው ቡድን እያሰራጫቸው ያሉ…
ፋና 90 ‘’ተመትቶ የወደቀ ጄት የለም’’ መከላከያ ሚኒስቴር Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pGTJvg_iqsQ
ፋና 90 የምርኮኞቹ ጥሪ – ‘’ለጥቂት ጥቅመኞች ብሎ ወጣቱ መስዋዕት አይሁን’’ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CaTODTgcMeA
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር መከላከያ ላይ የተቃጣው ጥቃት በየትኛውም መለኪያ ተቀባይነት የሌለውና የሀገር ክህደት ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር መከላከያ ላይ የተቃጣው ጥቃት በየትኛውም መለኪያ ተቀባይነት የሌለውና የሀገር ክህደት መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለፁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖርት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እንዳሉት ÷ ይህ…
ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ ገደማ ደርሷል Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከገባ ጀምሮ በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ ገደማ ደርሷል፡፡ ወረርሽኙ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የተሰማው ባለፈው ዓመት መጋቢት 3 ቀን እንደነበር የሚታወስ ሲሆን አሁን ላይ 99 ሺህ 982 ሰዎች በወረርሽኙ…
ፋና 90 የኢፌዴሪ መከላከያ ኃይል ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ሰራዊቱ የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ እንደሚደግፉ ተናግረዋል Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0ZeX9NgZp8o