Fana: At a Speed of Life!

አብዬ የተሰማራው ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን አብዬ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ ላይ የተገኙት በሱዳን አብዬ ሰሜን ቀጠና ላይዘን ኦፊሰር ብርጋዴር ጀኔራል ዋኘው አለሜ፥ በሰሜን ዕዝ የሰራዊት…

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የጀመረውን የለውጥ ሂደት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን የተሾሙት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከመላው የተቋሙ አመራርና አባል ጋር በመሆን የተጀመረውን ሪፎርም አጠናክሮ ለማስቀጠልና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ…

ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ ቀርቧል – የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ህወሃት ጊዜው እየመሸበት ሲሄድ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ መቅረቡን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ። የትግራይ ተወላጆች እንደገለጹት ቡድኑ ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲገዛ በአገርና ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍና በደል በርካታ…

አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩማብራሪያ የሰጡት በትግራይ ክልል አሁን…

ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ አትሆንም – የብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ የሰጠ ሲሆን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ እንደማትሆን አስታውቋል፡፡ ሙሉ መግለጫው፡- ሀገራችን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት እንጂ…

በደቡብ ክልል የክልል ማዕከል አመራሮችና ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሀገሪቱ ወቅታዩ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ ከተወያዩ በኋላ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለማበርከት ቃል ገብተዋል። አመራሮች…

ፖሊስ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሰራተኞችን በብሄር ለይቶ መዝግቧል በሚል የተሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ፖሊስ የተመድ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ሰራተኞችን በብሄር ለይቶ መዝግቧል በሚል የተሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡   የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረ ኃይሉ በመላው ሀገሪቱ…

84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤይሩት - ሊባኖስ ወደ ሃገራቸው በሰላም መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ይፋ እንደደረገው አሁን የተመለሱት ዜጎች ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ ናቸው፡፡ በዘጠነኛ ዙር…

ትራምፕ ከቻይና የወታደራዊ መስራያ ቤት ጋር ግንኙነት ባላቸው ድርጅቶች ላይ የአሜሪካ ኩባንያዎች መዋዕለ ነዋያቸውን ኢንቨስት እንዳያደርጉ አገዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና የወታደራዊ መስራያ ቤት ጋር ግንኙነት አላቸው ባሏቸው ድርጅቶች ላይ የአሜሪካ ኩባንያዎች መዋዕለ ነዋያቸውን ኢንቨስት እንዳያደርጉ አገዱ፡፡ የትራምፕ አስተዳደር ያገዳቸው ድርጅቶች 31 ናቸውም ተብሏል፡፡…

የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈጽሙ የፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈጽሙ የፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡ በእሰረኛ አያያዝና ምርመራ ወቅት በሰዎች ላይ ድብደባና አግባብበት የሌለው ተግባራትን የፈጸሙ የፖሊስ አባላት ከስራ ገበታቸው እንዲታገዱና በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ…