ፋና 90 በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሙሉዓለም አድማሱ፤መከላከያ ኃይሉ የተፈፀመበትን ታሪካዊ ክህደት እና ጥቃት አክሽፎ ሁሉን… Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0fd8-OOl7JA
ፋና 90 የሰብዓዊ መብትና የህግ ባለሙያው ምሁር የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም እና ምርጫ እንዲካሄድ መወሰኑን አስመልክተው… Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=15EiPpJ2L-k
ፋና 90 በህወኃት ውስጥ ያለው ቡድን ፍላጎት እንዳይሳካ መላው የትግራህ ህዝብ እንዲተባበር የትግራይ ዴሞክራሰያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=64bO2ymI8eU
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት በወታደራዊ ሕግ የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል ነው- የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ወለድ 102ኛ ክፍለ ጦር Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ወለድ 102ኛ ክፍለ ጦር ሰሜን ዕዝ ላይ የክልሉ ልዩ ሃይል የፈጸመው ጥቃት በእጅጉ አሳፋሪ፣ አገራዊ ክህደትና በወታደራዊ ሕግ የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል መሆኑን ገልጻል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
ኮሮናቫይረስ ፈዋሽነቱ 90 በመቶ የተረጋገጠ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት ኩባንያዎች ይፋ የተደረገው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት 90 በመቶ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ታድጓል ተብሏል፡፡ ክትባቱን ይፋ ያደረጉት የአሜሪካው ፋይዘር እና የጀርመኑ ባዮንቴክ ሲሆን ግኝቱ ለሳይንስና ለሰው ልጅ ትልቅ አበርክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃገር ሽማግሌዎች የሕወኃት ቡድን ከጅምሩ ልዩነቶች በሰላም እንዲፈቱ ምንም አይነት ፍላጎት አልነበረውም Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር ሽማግሌዎች በሕወኃት ውስጥ ያለው ቡድን ልዩነቶች በውይይትና በሰላም እንዲፈቱ ፍላጎት አልነበረውም አሉ፡፡ የሃገር ሽማግሌዎቹ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ወደ ትግራይ ለሽምግልና ተጉዘው የነበሩ መሆናቸው ይታወሳል፡፡ በሱማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወኃት ውስጥ ያለው ቡድን የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው ፍጹም ሀሰት ነው – ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወኃት ውስጥ ያለው ቡድን የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው ፍጹም ሀሰት መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ገለጹ። ሜጀር ጄኔራል መሐመድ አየር ኃይሉ አሁንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚለው ስጋት የሃገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ካለመረዳት የመነጨ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ወገኖች ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚለው ስጋታቸው የማይሆን እና የሃገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ካለመረዳት የሚመነጭ መሆኑን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የኢትዮጵያ…
ኮሮናቫይረስ ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አለፈ Abrham Fekede Nov 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አልፏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ደግሞ በአሜሪካና በአውሮፓ አዳዲስ በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ክብረወሰን በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአዳማ እየመከረ ነው Abrham Fekede Nov 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ውስጥ ከተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአዳማ እየመከረ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን በተመለከተ እየተዘጋጁ ካሉ የምክክር መድረኮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡…