የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ምርቶች ዝውውር፣ ስርጭትና ግብይት ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነው Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነዳጅ ምርቶች ዝውውር፣ ስርጭትና ግብይት ችግር እንዳይፈጠር ቁጥጥርና ክትትል እየተደረገ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት የዋጋ ንረት እንዳይፈጠርም እየተሰራ ነው ብሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ለወንጀለኛ ቦታ የላትም አሉ Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ለወንጀለኛ ቦታ የላትም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የትዊተር መልዕክታቸው የትግራይ ሕዝብ ሆነ ማንኛውም ዜጋ የወንጀለኞች መሸሸጊያ አይሆንም ብለዋል፡፡ አንቀጽ…
ቢዝነስ የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ19 ነጥብ 3 በመቶ ከፍ አለ Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ19 ነጥብ 3 በመቶ ከፍ ማለቱን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም የምግብ ዋጋ ግሽበትም ካለፈው ዓመት ጥቅምት ወር…
ስፓርት ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ፈረመች Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ፈረመች፡፡ የቡድኑ አሰልጣኝ አቶ ብርሀኑ ግዛው ለረጅም ጊዜ ሲከታተሏት እንነበር ገልጸው ተጫዋቿ ቡድናቸውን በመቀለቀሏ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ሎዛ አበራ በበኩሏ ቡድኑን…
ቴክ ፌስቡክ የትራምፕ ደጋፊዎችን ቡድን አገደ Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የትራምፕ ደጋፊዎችን ቡድን ማገዱን አስታወቀ፡፡ ይህ በትራምፕ ደጋፊዎች የተከፈተውን "ስቶፕ ዘ ስቲል" የተሰኘው ቡድን በአንድ ቀን ብቻ 350 ሺህ ሰዎች ወደ አባልነት ተቀላቅለው እንደነበር ነው የተገለጸው፡፡ ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቅምት 30 ቀን እንዲጀመር የተወሰነለት የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲጀመር የተወሰነለት የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜጀር ጀነራል አለምእሸት ደግፌ ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበላቸው Abrham Fekede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 ቀን 2013 ሜጀር ጀነራል አለምእሸት ደግፌ ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ በትናትናው ዕለትም ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ ሦስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ ከእስራኤል የደህንነት ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የደህንነት ምክትል ሚኒስትር ጋዲ ይቫርካን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። ውይይቱ በዋናነት ረዥም ዘመን ያስቆጠረውን የኢትዮጵያና የእስራኤል ግንኙነት ትርጉም ባለው ደረጃ ማሳደግ ላይ ያለመ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፉ የምርጫ ታዛቢ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል ማለታቸው ዴሞክራሲን የሚሸረሽር ነው አለ Abrham Fekede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍቢሲ) አሸናፊው እስካሁን ባልታወቀበት የአሜሪካ ምርጫ ዓለም አቀፉ የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በሚል ያቀረቡትን አቤቱታ ተቸ፡፡ ታዛቢ ቡድኑ ምርጫው መጭበርበሩን የሚያሳይ ምንም ማስረጃ የለም ብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ አቶ ልደቱ አያሌው መከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ብይን ሰጠ Abrham Fekede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት ወንጀል መከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ብይን ሰጠ። የኦሮሚያ ከልል የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለፈው ቀጠሮ የተሰማውን የዐቃቤ ህግ…