Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባውን ቅዳሜ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባውን ቅዳሜ ያካሄዳል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ ለማካሄድ ጥሪ አስተላልፏል። በዚህም የምክር ቤቱ አባላት ነገ ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ…

የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አባላት ስኬታማ ድል አስመዝግበዋል – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አባላት ድል ማስመዝገባቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንደገለጹት የአማራ ክልል ልዩ ኃይል፣…

በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ ሰው በላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአሜሪካ በትናንትናው ዕለት ብቻ 102 ሺህ 591 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡   ወረርሽኙ ከተከሰተበት ወቅት ጀምሮ በአንድ ቀን ይህን ያህል ሰው ሲያዝ የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡   በተለያዩ ግዛቶች…

በህወኃት ውስጥ ባለ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸመው ጥቃት አሳፈሪ ተግባር ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወኃት ውስጥ ባለ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸመው ጥቃት አሳፋሪና አስነዋሪ ተግባር መሆኑን የአፋር ክልል ርዕሰ መሰተዳደረ አቶ አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት፤ በመከላከያ ሰራዊት ላይ…

ብልጽግና ፓርቲ ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ብልጽግና ፓርቲ ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ከሀገራዊ ለውጡ በፊት እንደ ሀገር መቀጠል የማንችልበት ደረጃ ላይ ስለመድረሳችን ብዙ ምክንያቶችን ማንሳት እንችላለን፡፡ ህዝብን በጸረ…

ሁሉም ወገን ለሃገር እና ለወገን ቅድሚያ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉም ወገን ለሃገር እና ለወገን ቅድሚያ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳስቧል።   ጉባዔው ወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፤ ጉባዔው በመግለጫው አስቀድሞ በተለያዩ አካባቢዎች…

ኢሰመጉ በትግራይ ክልልና አዋሳኝ ቦታዎች ያለው እንቅስቃሴ የሰላማዊ ሕዝብን የሕይወትና አካላዊ ደህንነት አደጋ ላይ የማይጥል እንዲሆን አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ /ኢሰመጉ/ በትግራይ ክልልና አዋሳኝ ቦታዎች ያለው እንቅስቃሴ የሰላማዊ ሕዝብን የሕይወትና አካላዊ ደህንነት ብሎም የሲቪል ንብረቶችን ደህንነት አደጋ ላይ የማይጥል እንዲሆን እና ሁሉም ወገኖች ግጭት አባባሽ ከሆኑ…

በአሶሳ ከተማ በድብቅ ጥቃት ሊፈጽሙ የነበሩ 20 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በህወኃት ውስጥ ካለ ቡድን ጋር ድብቅ ግንኙነት በመፍጠር በአሶሳ ከተማ ጥፋት ለመፈጸም በዝግጅት ላይ እንደሆኑ የተጠረጠሩ 20 ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱላዚዝ መሐመድ አስታወቁ። ግለሰቦቹ…

የትግራይ ህዝብ በስሙ ሲነግዱ የነበሩ የህወኃት አመራሮችን በማጋለጥ ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንዲቆም ትዴፓ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትግራይ ህዝብ በስሙ ሲነግዱ የነበሩ የህወኃት አመራሮችን በማጋለጥ ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንዲቆም የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ ጥሪ አቀረበ።   በህወኃት ውስጥ ያሉ ቡድኖች በሕገ-መንግሥትና በፌዴራል ሥርዓት አልገዛም…

በህወኃት ውስጥ ያለ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ያደረሰውን ጥቃት በእጅጉ ያወግዛል-የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ በህወኃት ውስጥ ያለ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ያደረሰውን ጥቃት በእጅጉ እንደሚያወግዝ አስታውቋል። ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል…