የሀገር ውስጥ ዜና ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ትዕዛዝ ተላለፈ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ የተጠሩ መኮንኖችም 1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ 2. ሌ/ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በህወሓት የጥፋት ቡድን የተቃጣውን አደጋ ለመመከት በሚደረገው ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የንፁሃን ዜጎቻችንን ደም ማፍሰስ በቸልታ የማይታለፍ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንፁሃን ዜጎቻችንን ደም ማፍሰስ በቸልታ የማይታለፍ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፡፡ አቶ ደስታ በሰጡት መግለጫ ህወሓት በመከላከያ ካምፕ ላይ የፈፀመው ጥቃት አሳፋሪ መሆኑን በማንሳት፤ የፖለቲካ ቁማርተኞች እጃቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር አብርሃም በላይ የትግራይ ልዩ ሀይልና ሚሊሺያ በፌደራል መንግስትና በአማራ ክልል መንግስት የተደረገለትን የሰላም ጥሪ በሙሉ እምነት እንዲቀበል አሳሰቡ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በአገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በበርካታ ግጭቶች ውስጥ በስውርም ሆነ በግልፅ በአፍራሽ ተልእኮ እጁን ሲያስገባ ቆይቷል አሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ፡፡ የህወሓት የጠላፊ ቡድን በትናንትናው ምሽት…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሀገሪቱን ለመታደግ እየወሰደው ያለውን ዕርምጃ የጋምቤላ የክልል እንደሚደግፍ አቶ ዑሞድ ኡጁሉ አስታወቁ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሀገሪቱን ለመታደግ እየወሰደው ያለውን ዕርምጃ የጋምቤላ የክልል እንደሚደግፍ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዑሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። ሕወሓት በሠራዊቱ ላይ ያደረሰው ጥቃት የሀገር ክህደት ወንጀል መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡ የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ጠንካራ ምላሽ የማይበገር የጤና ስርዓትን መገንባት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ዶክተር ሊያ ታደሰ Abrham Fekede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ጠንካራ ምላሽ የማይበገር የጤና ስርዓትን መገንባት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት በ2ኛው የጤናው ዘርፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ…
ፋና 90 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት እጅግ ማዘናቸውን ገለጹ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iDyDDR0y5M4
ፋና 90 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት ባጠፋው ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=voFgvpI3HMw
ፋና 90 የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በጥቃቱ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=paYQI_ArtMM