ፋና 90 የምዕራብ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ ኡመታ በተፈጸመው ጥቃት ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉት ቆይታ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OpduOV3LdaQ
ፋና 90 ኮቪድ 19ኝን በመከላከል ሃገራዊ ምርጫ ለማካሄድ መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DhL2qlN_Pas
ፋና 90 ጎርጎራን ከትናንት እስከዛሬ ከጉያዋ በተገኙ አባቶች አንደበት Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ertxygtgDy8
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ችግሮችን ለመፍታት አመራሩ በብቃት መስራት አለበት – የሰላም ሚኒስቴር Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ችግሮችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት አመራሩ በብቃት መስራት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። የሰላም ሚኒስቴር ከክልል እስከ ወረዳ ለተወጣጡ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 359 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 953 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 726 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 359 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 353 ሰዎች በፅኑ ህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ ሲኖዶሱ ከጥቅምት 11 ቀን ጀምሮ ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ ለቤተክርስቲያንና ለሀገር ይበጃሉ ያላቸውን ውሳኔዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በንፁሃን ዜጐች ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ዋጋ ቃንቃ ቀበሌ በንፁሃን ዜጐች ላይ በደረሰው አሰቃቂ ጥቃት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጻል፡፡ ምክር ቤቱ በፌስ ቡክ ገጹ ይህን መሰል ወንጀል በተደጋጋሚ እየተፈፀመ የዜጐች ህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የጥፋት ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቀናቲ ቀበሌ የጥፋት ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡ አመራሮቹ ድርጊቱን በማውገዝ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በአፋጣኝ ተይዘው ለህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የአየር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ ስልጠና መስጠት ጀመረ Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የአየር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው በአፍሪካ በራሳቸው የሰው ኃይል የሚያሰለጥኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ነገ መቋጫውን በሚያገኘው የአሜሪካ ምርጫ ከ91 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገ መቋጫውን በሚያገኘው የአሜሪካ ምርጫ እስካሁን ከ91 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ተቀናቃኛቸው ጆ ባይደን ወደተለያዩ ግዛቶች በመሄድ የመጨረሻው የምረጡኝ ዘመቻ ላይ ይገኛሉ፡፡…