Fana: At a Speed of Life!

የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። ውድድሩ በቀጣዩ ወር መግቢያ ይደረጋል ነው የተባለው። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ውድድር በአንድ ቡድን አራት ሰዎች እንደሚካፈሉበት…

በአዋሽ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ላይ የሚገኙ ዋሻዎች ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዋሽ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ላይ የሚገኙ የ12ቱም ዋሻዎች ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ።   የ12ቱም ዋሻዎች አጠቃላይ ርዝመት ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ ነው ተብሏል፡፡   ረዥሙ…

ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የአንድ ዓመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ አሰልጣኙ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን…

ፖሊስ 300 ሺህ ብር የሚጠጋ ነባሩንና አዲሱን የሐሰተኛ የገንዘብ ኖት ያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ 300 ሺህ ብር የሚጠጋ ነባሩንና አዲሱን ሐሰተኛ የገንዘብ ኖት መያዙን አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ነባሩን የገንዘብ ኖት ከሁለት ተጠርጣሪዎች ሐሰተኛ የሆነ ባለ መቶና ባለ አምሳ 174 ሺህ 350 ብር ይዟል፡፡…

በአቶ ልደቱ አያሌው የክስ መቃወሚያ እና ዋስትና ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ሁለተኛው ህገመንግስቱን ለማፍረስ በማሰብ የሽግግር ሰነድ ማዘጋጀት ወንጀል ክስ ያቀረቡት ዋስትና ጥያቄ የተቀረጸው ድምጽ ግልባጭ ባለሙያ እረፍት በመውጣቱና ከመዝገብ ጋር ባለመያያዙ ምክንያት የክስ መቃወሚያውና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ፡፡ የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባንኩ የህዝብ እንደመሆኑ መጠን…

ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ረታ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኗን በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናገሩ፡፡   አምባሳደሩ ይህንን ያሉት በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ…