የሀገር ውስጥ ዜና የመምህራን ቀን ዓመታዊ በዓል አውደ ጥናት ተካሄደ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመምህራን ቀንን "መምህራን ቀውስ ለመቀልበስም ሆነ ለመጭው ጊዜ ብሩህነት ግንባር ቀደም ሚና አላቸው" በሚል መሪ ቃል ትምህርት ሚኒስቴር ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ያዘጋጁት አውደ ጥናት በባህር ዳር ተካሄደ። የትምህርት ሚኒስትሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀረበ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ፡፡ የማዕከሉ ኃላፊ ጆን ንኬንጋሶንግ በአህጉሪቷ በኮሮና ቫይረስ የሚያዘው ሰው ቁጥር እየጨመረ ነው ብለዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ ሰጠሙ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ መስጠማቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው 200 ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በባህር ዳርቻው አቅራቢያ ሰጥማለች፡፡ ከአደጋው 60 ሰዎችን ማትረፍ መቻሉንም…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 495ኛው የነብዩ መሐመድ መውሊድ በዓል ውስን አማኞች በተገኙበት በታላቁ አንዋር መስጊድ ይከበራል Abrham Fekede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1ሺህ 495ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ ውስን ዓማኞች በተገኙበት እንደሚከበር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የጡት ካንሰር ህክምና በ12 ሆስፒታሎች እየተሰጠ መሆኑን ገለጸ Abrham Fekede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 12 ሆስፒታሎች የጡት ካንሰር ህክምና እየሰጡ እንደሚገኙ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የጡት ካንሰርን ወር በማስመልከት የጤና ሚኒስቴር ጡትዎን በእጅ በመዳሰስ እና በመመርመር የጡት ካንሰርን ይከላከሉ በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር እያደረገ ነው Abrham Fekede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ እየመከረ ይገኛል። በውይይቱ ለማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ዋነኛ ሚና የሚጫወተው የትራንስፖርት ዘርፍ የዜጎችን ህይወት ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራል የዳኝነት አስተዳደር እና በፌደራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌደራል የዳኝነት አስተዳደር እና በፌደራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…
ኮሮናቫይረስ በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር 40 በመቶ ጨመረ Abrham Fekede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት በየዕለቱ ለህልፈት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር ሲታይ 40 በመቶ ገደማ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ እንደገለጹት በፈረንሳይ፣ በስፔን፣ በብሪታንያ፣…
ፋና 90 የትራምፕ አስተያየት ከአለምአቀፍ ህግጋት ያፈነገጠ ነው- ምሁራን Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kqiypnKwXXw