Uncategorized በዳግማዊ ምንይሊክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የነበረውን ትምህርት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qyWI2KBg_kc&t=28s
ፋና 90 በቀጣይ የበረሃ አንበጣ መንጋን ስለ መከላከል Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jMzZL24-MNk
ፋና 90 የቀድሞ የፋና ዓለም አቀፍ መረጃዎች ተንታኙ ብዙዎች በዳሰሳ ፕሮግራሙ የሚያስታውሱት በላይ በቀለ ትውስታውን ይናገራል Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=on7qenkPTHU
ፋና 90 በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dFB2ray_xY4
ፋና 90 የበረሃው አንበጣ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ – ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wUm4uYJnSkQ&t=39s
የሀገር ውስጥ ዜና የበረሃው አንበጣ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ – ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ የበረሃው አንበጣ መንጋ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኙ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፦ የአንበጣው መንጋ በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 607 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 628 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 314 ሰዎች በፅኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶስትዮሽ ድርድሩ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና መብት ባስከበረ መልኩ ይካሄዳል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገ ከሰዓት ቀጠሮ በተያዘለት በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያተኩረው የሦስትዮሽ ድርድር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና መብት ባስከበረ መልኩ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ድርድሩ ላይ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውሃ ጉዳይና የውጭ ጉዳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጃፓን በ2050 ከካርበን ነጻ ለመሆን ማቀዷን አስታወቀች Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺዴ ሱጋ በ2050 ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን የካርበን ልቀት ዜሮ ለማድረግ ማቀዳቸውን ገለጹ፡፡ ጃፓን በዓለም ላይ ካርበን ዳይኦክሳይድን ወደ ከባቢ አየር ከሚለቁ ሃገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ225 ሺህ አለፈ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ225 ሺህ አለፈ፡፡ በቫይረሱ ከተጠቁ ሃገራት መካከል ዋነኛዋ በሆነችው አሜሪካ 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች በኮቪድ መያዛቸውን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ ከ3…