Fana: At a Speed of Life!

ሰዓድ ሃሪሪ በድጋሚ የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዓመት በፊት ስልጣን የለቀቁት የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰዓድ ሃሪሪ በድጋሚ መመረጣቸው ተሰማ፡፡ ሃሪሪ በፓርላማ ድጋፍ የተነፈጋቸውን ሙስጠፋ አዲብን በመተካት ነው በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑት፡፡ ሃሪሪ በፓርላማ ውስጥ መንግስት…

437 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ እና ከሊባኖስ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 437 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ እና ከሊባኖስ መመለሳቸው ተገለጸ። ከተመላሾች ውስጥ 293 የሚሆኑት ከጅዳ ከሳዑዲ ዓረቢያ የተመለሱ ናቸው ተብሏል፡፡ እንዲሁም 144 የሚሆኑት ደግሞ ከቤሩት ሊባኖስ የተመለሱ ናቸው። ተመላሾቹ…

የእስራኤል ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት ሱዳንን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት ሱዳንን ሊጎበኙ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ ይህ የተሰማው አንድ የንግድ አውሮፕላን ከቴልአቪቭ ተነስቶ ካርቱም ማረፉ ከተነገረ በኋላ ነው ተብሏል፡፡ በዚህ ሳምንት ይካሄዳል በተባለው ጉብኝት ልዑኩን…

የአሜሪካ የምርመራ ቢሮ ኢራንና እና ሩሲያ የመራጮች መረጃ እንዳላቸው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የጸጥታ ኃላፊዎች ኢራንና እና ሩሲያ የመራጮች መረጃ አላቸው ሲሉ ገለጹ፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ ኢራን ለዴሞክራት መራጮች ዛቻ ያዘሉ የኢሜል መልዕክቶችን ልከዋል በሚል ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ በተለይም…

በስፔን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎቸ ቁጥር ከአንድ ሚሊየን ማለፉ ተነገረ፡፡   ስፔን በአውሮፓ ከፍተኛ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከተመዘገበባቸው ሃገራት የመጀመሪያዋ ሆናለች ነው የተባለው፡፡  …

የሌጎስ አስተዳዳሪ ነዋሪዎች እንዲረጋጉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ ለተቃውሞ በወጡ ሰልፈኞች ላይ ተኩስ መከፈቱን ተከትሎ የሌጎስ አስተዳዳሪ ባባጂዴ ሳንዎ ኦሉ የከተማዋ ነዋሪዎች እንዲረጋጉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ናይጀሪያውያን ከሰሞኑ ፖሊሶች የሚፈጽሙትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ…

በአማራ ክልል ለትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎችን በማሟላት ትምህርት ለማስጀመር ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ አብዛኛዎቹ ትምህርት ቤቶች ተጨማሪ መማሪያ ክፍሎች እና የትምህርት ቁሳቁስ ካልተሟላላቸው ትምህርት ለመጀመር አስቸጋሪ በመሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር…

በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ውይይቶች እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰንን ጨምሮ የፌደራል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት…

በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን ወኪሎች የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን ወኪሎች የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ። ጉብኝቱን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳዘጋጁት ነው የተገለጸው። የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን አከባበር ዙሪያ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን አከባበር ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በአከባበሩ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ነው በአዳማ እየመከረ የሚገኘው፡፡ ከሳምንት በፊት ምክር ቤቱ በዘንድሮው የብሄር…